ቭላድሚር ፑቲን የአፍሪካ ቀንን አስመልክቶ ለአፍሪካ መሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቭላድሚር ፑቲን የአፍሪካ ቀንን አስመልክቶ ለአፍሪካ መሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ቭላድሚር ፑቲን የአፍሪካ ቀንን አስመልክቶ ለአፍሪካ መሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.05.2025
ሰብስክራይብ

ቭላድሚር ፑቲን የአፍሪካ ቀንን አስመልክቶ ለአፍሪካ መሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

"በጋራ ጥረታችን የሩሲያ እና አፍሪካ ግንኙነት አድማሱን በማስፋት፣ የሕዝቦቻችንን ደህንነት በማሳደግ እና ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ ባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት ለማስፈን የበኩላችን አስተዋፅዖ እንደምናደርግ ሙሉ እምነት አለኝ።"

ቀጣዩ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዓመቱ ከማብቃቱ በፊት ከአፍሪካ ሀገሮች በአንዱ ይካሄዳል ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0