አልጄሪያ እና ሞሪታኒያ ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት ሶስት ዋና ዋና ስምምነቶችን ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአልጄሪያ እና ሞሪታኒያ ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት ሶስት ዋና ዋና ስምምነቶችን ተፈራረሙ
አልጄሪያ እና ሞሪታኒያ ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት ሶስት ዋና ዋና ስምምነቶችን ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.05.2025
ሰብስክራይብ

 አልጄሪያ እና ሞሪታኒያ ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት ሶስት ዋና ዋና ስምምነቶችን ተፈራረሙ

ስምምነቱ የመድኃኒት ኤክስፖርት እና አቅርቦት፣ የባሕር ትራንስፖርት ትብብር እና የንጽህና ምርቶች አቅርቦትን ይሸፍናል።

የመግባቢያ ሰነዱ በምዕራብ አፍሪካ ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ማሳደግ ላይ ያነጣጠረ ነው።

ሁለቱ ሀገራት ፊርማቸውን አርብ በሞሪታኒያ መዲና ኑዋክሾት ተካሂዶ ባለፈው የአልጄሪያ-ሞሪታኒያ የኢኮኖሚ መድረክ ላይ እንዳኖሩ ተዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አልጄሪያ እና ሞሪታኒያ ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት ሶስት ዋና ዋና ስምምነቶችን ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አልጄሪያ እና ሞሪታኒያ ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት ሶስት ዋና ዋና ስምምነቶችን ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0