ማሊ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን በሳህል ጥምረት የሕግ ማዕቀፍ እንዲያዋህዱ ምክረ-ሃሳብ ቀረበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማሊ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን በሳህል ጥምረት የሕግ ማዕቀፍ እንዲያዋህዱ ምክረ-ሃሳብ ቀረበ
ማሊ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን በሳህል ጥምረት የሕግ ማዕቀፍ እንዲያዋህዱ ምክረ-ሃሳብ ቀረበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.05.2025
ሰብስክራይብ

 ማሊ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን በሳህል ጥምረት የሕግ ማዕቀፍ እንዲያዋህዱ ምክረ-ሃሳብ ቀረበ

ሞስኮ ከማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር ጋር በተናጠል ከመሥራት ይልቅ ከሳህል ጥምረት ጋር በመተባበር በቀጣናው ያላትን ተሳትፎ ማሳደግ ትችላለች ሲሉ የማሊ የፍትሕ ሚኒስትር ማማዱ ካሶጉዬ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ይህ ግንኙነት ለሳህል ጥምረት ኮንፌዴሬሽን ፖለቲካዊ ማረጋገጫ ይሰጠዋል ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

የዚህ መድረክ ዓላማ የወንጀል ዳታቤዝ ማቋቋምን የመሳሰሉ የትብብር ጥረቶችን ማጠናከር ነው።

ማሊ ከሩሲያ አቃቤ ሕግ ጋር ከግንቦት 11 እስከ 13 በሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው የሕግ ፎረም የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርማለች። ይህም ማሊ በሕግ ዘርፍ ዓለም አቀፍ ትብብርን የማጠናከር ፍላጎቷን አረጋግጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0