የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የብራዚሉ ኢምብራኤር በኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዘርፍ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የብራዚሉ ኢምብራኤር በኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዘርፍ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው አስታወቁ
የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የብራዚሉ ኢምብራኤር በኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዘርፍ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.05.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የብራዚሉ ኢምብራኤር በኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዘርፍ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው አስታወቁ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ እና ልዑካቸው በብራዚል ሳኦ ፖሎ የአውሮፕላን አምራች በሆነው ኢምብራኤር ኩባንያ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኝተዋል፡፡

ባለሥልጣኑ ኩባንያው በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ተቋማት ጋር በትብብርና በጋራ የመሥራት ፍላጎት እንዳለው ገልጸዋል።

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ በብራዚል ሳኦ ፓውሎ ግዛት የሚገኙ የተለያዩ ኩባንያዎችን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0