https://amh.sputniknews.africa/20250524/480914.html
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቦርድ የውጭ ዜጎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን መመሪያ አፀደቀ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቦርድ የውጭ ዜጎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን መመሪያ አፀደቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቦርድ የውጭ ዜጎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን መመሪያ አፀደቀእርምጃ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ማሳደግ እና የሀገሪቱን የንግድ ምህዳር የማዘመን አላማ እንዳለው ተገልጿል። መመሪያው በሀገሪቱ... 24.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-24T12:57+0300
2025-05-24T12:57+0300
2025-05-24T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/18/481608_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_7e19ebe89b10911b9dd4e6a162acddac.jpg
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቦርድ የውጭ ዜጎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን መመሪያ አፀደቀእርምጃ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ማሳደግ እና የሀገሪቱን የንግድ ምህዳር የማዘመን አላማ እንዳለው ተገልጿል። መመሪያው በሀገሪቱ የኢንቨስትመንት ፖሊሲ ማዕቀፍ ትልቅ ለውጥን እንደሚያመለክት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ አስታወቋል። በማሻሻያው ጥራት ያላቸው ዓለም አቀፍ ባለሀብቶችን ለመሳብ እንደታቀደና ፍትሐዊና ግልጽ የውድድር ምህዳርን ያረጋግጣል ሲል ቦርዱ አክሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/18/481608_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_8c2236f953efd14046c9e0a2a35ccb9f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቦርድ የውጭ ዜጎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን መመሪያ አፀደቀ
12:57 24.05.2025 (የተሻሻለ: 15:34 24.05.2025) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቦርድ የውጭ ዜጎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ የሚፈቅደውን መመሪያ አፀደቀ
እርምጃ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ማሳደግ እና የሀገሪቱን የንግድ ምህዳር የማዘመን አላማ እንዳለው ተገልጿል።
መመሪያው በሀገሪቱ የኢንቨስትመንት ፖሊሲ ማዕቀፍ ትልቅ ለውጥን እንደሚያመለክት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ አስታወቋል።
በማሻሻያው ጥራት ያላቸው ዓለም አቀፍ ባለሀብቶችን ለመሳብ እንደታቀደና ፍትሐዊና ግልጽ የውድድር ምህዳርን ያረጋግጣል ሲል ቦርዱ አክሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X