የብራዚል ፕሬዝደንት የአንጎላ አቻቸው በብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ጋበዙ

© telegram sputnik_ethiopiaየብራዚል ፕሬዝደንት የአንጎላ አቻቸው በብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ጋበዙ
የብራዚል ፕሬዝደንት የአንጎላ አቻቸው በብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ጋበዙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.05.2025
ሰብስክራይብ

የብራዚል ፕሬዝደንት የአንጎላ አቻቸው በብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ጋበዙ

ሉላ ዳ ሲልቫ  "ጆአዎ ሎሬንሶ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ሆነው በመመረጣቸው መልካም ምኞቴን በመግለፅ፤ በሀምሌ ወር በሪዮ ዴጄኔሮ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ጋብዣለሁ" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

የብሪክስ ጉባኤ ሰኔ 29 እና 30 በሪዮ ዴ ጄኔሮ ይካሄዳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0