በኢትዮጵያ 11 ሚሊዮን ህፃናት የኩፍኝ በሽታ ክትባት ወሰዱ
20:30 23.05.2025 (የተሻሻለ: 20:54 23.05.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ 11 ሚሊዮን ህፃናት የኩፍኝ በሽታ ክትባት ወሰዱ
የክትባት ዘመቻው ለአንድ ሳምንት ያህል መቆየቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ሶማሌ ክልል ውጭ በሀገር አቀፍ ደረጃ እንደተሰጠ ሚኒስቴሩን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ለአስር ቀናት በሚካሄደው ዘመቻ ከ9 ወር እስከ 5 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ 17 ነጥብ 5 ሚሊየን ህፃናት ክትባቱን ያገኛሉ ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X