የሳህል ሀገራት ጥምረት እና የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ከተለያዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፊት ለፊት ስብሰባ አካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሳህል ሀገራት ጥምረት እና የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ከተለያዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፊት ለፊት ስብሰባ አካሄዱ
የሳህል ሀገራት ጥምረት እና የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ከተለያዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፊት ለፊት ስብሰባ አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.05.2025
ሰብስክራይብ

የሳህል ሀገራት ጥምረት እና የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ከተለያዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፊት ለፊት ስብሰባ አካሄዱ

የድርጅቱ ተወካዮች ሐሙስ ባማኮ ውስጥ ባካሄዱበት ስብሰባ ቡርኪና ፋሶ፣ ኒጀር እና ማሊ ኢኮዋስን ለቀው የሚወጡበትን ሂደት መሠረት ለማስያዝ የሚያስችል ምክክር አድርገዋል።

በውይይቱ የምዕራብ አፍሪካን ሕዝቦች ጥቅም ለማስጠበቅ ግንኙነቱን ማስቀጠል አስፈላጊ እንደሆነም አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሳህል ሀገራት ጥምረት እና የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ከተለያዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፊት ለፊት ስብሰባ አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሳህል ሀገራት ጥምረት እና የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ከተለያዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፊት ለፊት ስብሰባ አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0