የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ከዩክሬን ሊወጣ ነው፤ በሰኔ ወር መጨረሻ የሠራተኞች ቅነሳ ይጀመራል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ከዩክሬን ሊወጣ ነው፤ በሰኔ ወር መጨረሻ የሠራተኞች ቅነሳ ይጀመራል
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ከዩክሬን ሊወጣ ነው፤ በሰኔ ወር መጨረሻ የሠራተኞች ቅነሳ ይጀመራል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.05.2025
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ከዩክሬን ሊወጣ ነው፤ በሰኔ ወር መጨረሻ የሠራተኞች ቅነሳ ይጀመራል

በዩክሬን ከሚገኙ የዩኤስአይዲ ሠራተኞች መካከል የተወሰኑት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ካሸነፉ በኋላ የተቀጠሩ ናቸው።

ከሠራተኞቹ መካከል ቀዳሚ ተከፋዩ ከፍተኛ የግንኙነት አማካሪው ሲሆን ደመወዙ 455 ሺህ ዶላር ነው፡፡ የሚቀነሱ ሠራተኞች ስም ይፋ አልተደረገም።

ውሳኔው "የመንግሥትን ጥቅም ለማስጠበቅ" እንደተላለፈ ተገልጿል።

ይህ መረጃ በሩሲያ ሚዲያ ከፌዴራል መንግሥት የወጪ ዳታቤዝ የተገኘ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0