የሊቢያው ጄኔራል ሳዳም ሐፍታር በኒያሜ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሊቢያው ጄኔራል ሳዳም ሐፍታር በኒያሜ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው
የሊቢያው ጄኔራል ሳዳም ሐፍታር በኒያሜ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.05.2025
ሰብስክራይብ

የሊቢያው ጄኔራል ሳዳም ሐፍታር በኒያሜ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው

የሊቢያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ኻሊፋ ሐፍታር ልጅ እና በምስራቅ ሊቢያ ታዋቂ ወታደራዊ መሪ የሆኑት ሳዳም ሐፍታር፤ በትናንትናው ዕለት በኒጀር ፕሬዝዳንት ጄነራል አብዱራሃማኔ ቲያኒ እና በሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ጉብኝቱ ለኒያሜ እና ቤንጋዚ ስትራቴጂካዊ ጥምረት መሠረት ሊጥል ይችላል ተብሏል።

ውይይቶቹ የሚያተኩሩባቸው ቁልፍ ጉዳዩች፦

  ▪የፀረ-ሽብርተኝነት ጥረቶች፣

  ▪የጋራ ድንበሮችን ማጠናከር እና

  ▪በሳህል ክልል ዘላቂ መረጋጋትን ማምጣት ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሊቢያው ጄኔራል ሳዳም ሐፍታር በኒያሜ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሊቢያው ጄኔራል ሳዳም ሐፍታር በኒያሜ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሊቢያው ጄኔራል ሳዳም ሐፍታር በኒያሜ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0