በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ሁለተኛ ዙር ድርድር እንደሚካሄድ ላቭሮቭ አረጋገጡ
13:28 23.05.2025 (የተሻሻለ: 14:04 23.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ሁለተኛ ዙር ድርድር እንደሚካሄድ ላቭሮቭ አረጋገጡ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 ዩክሬን ሁለተኛ ዙር ድርድር እንደሚኖር አረጋግጣለች፤ ነገር ግን የድርድሩ ቀን ሆነ ሥፍራው እስካሁን አልተወሰነም።
🟠 ቫቲካን ለሩሲያ እና ዩክሬን የድርድር ሥፍራ ሆና መመረጧ "ተገቢ አይደለም"።
🟠 ዩክሬን የአሜሪካ ድጋፍ ዘላቂ ይሆናል ብላ ጠብቃ ነበር፤ ነገር ግን ትራምፕ "የእኔ ጦርነት አይደለም" የሚል አቋም ይዘዋል።
🟠 ሩሲያ የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ እያዘጋጀች ነው።
🟠 የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት ቀላሉ መንገድ ኪዬቭ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተርን በቀጥታ የሚጥሱ ሕጎችን እንድትሽር መጠየቅ ነው።
🟠 ከሩሲያ ጋር ከጥንካሬ አቋም በመነሳት መነጋገር ፋይዳ የለውም።
🟠 የዘለንስኪ ሕጋዊነት ጥያቄ የሰላም ሰነዶች ሲፈረሙ ወሳኝ ይሆናል።
🟠 ሩሲያ የግጭቱን ዋና መንስኤዎች የሚፈታ የሰላም ድርድር ከዩክሬን ጋር ለማድረግ ሁልጊዜም ዝግጁ ነች፤ ግኑኝነቶችን ሸሽታ አታውቅም።
🟠 ዘለንስኪ የመምራት ብቃት እንደሌለው ግልፅ ነው።
🟠 ሩሲያ በዩክሬን የሚኖሩ ሰዎች በዘለንስኪ ጁንታ በተጫኑ ሕጎች ሥር እንዲኖሩ አትፈቅድም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X