https://amh.sputniknews.africa/20250523/474991.html
የግብርና ሚኒስቴር በመኖ ላይ የተጣለው ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ጠየቀ
የግብርና ሚኒስቴር በመኖ ላይ የተጣለው ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ጠየቀ
Sputnik አፍሪካ
የግብርና ሚኒስቴር በመኖ ላይ የተጣለው ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ጠየቀ ግብሩ ሀገሪቱ የምግብ ሉአላዊነቷን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት ላይ ጫና ስለሚፈጥር መነሳቱ አስፈላጊ ነው ተብሏል። የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ሶፊያ ካሳ ግብሩ በሚኒስቴር... 23.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-23T11:44+0300
2025-05-23T11:44+0300
2025-05-23T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/17/475049_0:172:720:577_1920x0_80_0_0_92d4f0f439474ad6f1a5776da57ae672.jpg
የግብርና ሚኒስቴር በመኖ ላይ የተጣለው ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ጠየቀ ግብሩ ሀገሪቱ የምግብ ሉአላዊነቷን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት ላይ ጫና ስለሚፈጥር መነሳቱ አስፈላጊ ነው ተብሏል። የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ሶፊያ ካሳ ግብሩ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጥያቄ መሠረት ከዚህ በፊት ተነስቶ እንደነበር ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። ሆኖም መልሶ መጣሉ በግብርናው ዘርፍ ያለውን ምርታማነት ሊቀንስ ይችላል ብለዋል።በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/17/475049_0:105:720:645_1920x0_80_0_0_583aadefb5c1608679fffcd7c8714274.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የግብርና ሚኒስቴር በመኖ ላይ የተጣለው ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ጠየቀ
11:44 23.05.2025 (የተሻሻለ: 12:44 23.05.2025) የግብርና ሚኒስቴር በመኖ ላይ የተጣለው ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ጠየቀ
ግብሩ ሀገሪቱ የምግብ ሉአላዊነቷን ለማረጋገጥ የምታደርገው ጥረት ላይ ጫና ስለሚፈጥር መነሳቱ አስፈላጊ ነው ተብሏል።
የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ሶፊያ ካሳ ግብሩ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጥያቄ መሠረት ከዚህ በፊት ተነስቶ እንደነበር ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
ሆኖም መልሶ መጣሉ በግብርናው ዘርፍ ያለውን ምርታማነት ሊቀንስ ይችላል ብለዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X