https://amh.sputniknews.africa
እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ሙዚዬም ዛሬ በይፋ ተመረቀ
እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ሙዚዬም ዛሬ በይፋ ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ሙዚዬም ዛሬ በይፋ ተመረቀሙዚዬሙ ለ9 ወራት እድሳት ሲደረግለት የቆየ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል ተብሏል።በ1965 የተገነባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚዬም ማሳያዎች ላይ ማሻሻያ እንዳደረገ እና አዲስ ቅሪተ... 22.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-22T19:04+0300
2025-05-22T19:04+0300
2025-05-22T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/16/473029_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_9930fa4d52c9e6271e638da82be7523f.jpg
እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ሙዚዬም ዛሬ በይፋ ተመረቀሙዚዬሙ ለ9 ወራት እድሳት ሲደረግለት የቆየ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል ተብሏል።በ1965 የተገነባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚዬም ማሳያዎች ላይ ማሻሻያ እንዳደረገ እና አዲስ ቅሪተ አካላትን እንዳካተተ፣ የውሃ መፋሰሻ መቀየርና ሙዚዬሙ ውስጥ ለእይታ የሚቀረቡ ቅርሶች እንዳይጎዱ የሚያስችል ሥራ መሠራቱ ተነግሯል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ሙዚዬም ዛሬ በይፋ ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ሙዚዬም ዛሬ በይፋ ተመረቀ
2025-05-22T19:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/16/473029_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bd70338d8e73c5453f00292f06c9c193.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ሙዚዬም ዛሬ በይፋ ተመረቀ
19:04 22.05.2025 (የተሻሻለ: 19:24 22.05.2025) እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ሙዚዬም ዛሬ በይፋ ተመረቀ
ሙዚዬሙ ለ9 ወራት እድሳት ሲደረግለት የቆየ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል ተብሏል።
በ1965 የተገነባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚዬም ማሳያዎች ላይ ማሻሻያ እንዳደረገ እና አዲስ ቅሪተ አካላትን እንዳካተተ፣ የውሃ መፋሰሻ መቀየርና ሙዚዬሙ ውስጥ ለእይታ የሚቀረቡ ቅርሶች እንዳይጎዱ የሚያስችል ሥራ መሠራቱ ተነግሯል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X