የሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በድንበር አከባቢዎች የመከላከያ ቀጠና ለመፍጠር እየሡሩ መሆናቸውን ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በድንበር አከባቢዎች የመከላከያ ቀጠና ለመፍጠር እየሡሩ መሆናቸውን ፑቲን ተናገሩ
የሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በድንበር አከባቢዎች የመከላከያ ቀጠና ለመፍጠር እየሡሩ መሆናቸውን ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.05.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በድንበር አከባቢዎች የመከላከያ ቀጠና ለመፍጠር እየሡሩ መሆናቸውን ፑቲን ተናገሩ

ፑቲን አክለውም የዩክሬን ጦር ኃይሎች እና የውጭ ቅጥረኞች የሚጠቀሙት ስልት የአሸባሪዎች ነው ብለዋል።

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቁልፍ መግለጫዎች፦

▪የዩክሬን ኃይሎች ወታደራዊ ያልሆኑ ኢላማዎችን ይመርጣሉ፣

▪የዩክሬን ኃይሎች በድሮን ወረራ ወቅት አምቡላንሶችን ጨምሮ የሲቪል ተሽከርካሪዎችን ያጠቃሉ፣

▪የሩሲያ ጦር የጠላትን የጥቃት ቦታዎች በንቃት እየመከተ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0