https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር የማግኝት ፍላጎት አላፊ ጉዳይ አይደለም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ
የኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር የማግኝት ፍላጎት አላፊ ጉዳይ አይደለም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር የማግኝት ፍላጎት አላፊ ጉዳይ አይደለም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ በቀይ ባህርና በኤደን ባህረ ሰላጤ ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገው 3ኛ ዙር ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡ ኢትዮጵያ ለብዙ... 22.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-22T12:27+0300
2025-05-22T12:27+0300
2025-05-22T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/16/467688_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_153d3b5bf5b4e74d030b1d6bcef223dc.jpg
የኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር የማግኝት ፍላጎት አላፊ ጉዳይ አይደለም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ በቀይ ባህርና በኤደን ባህረ ሰላጤ ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገው 3ኛ ዙር ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡ ኢትዮጵያ ለብዙ ዘመናት ከቀይ ባህር የጸጥታ መዋቅሮች ተገልላ እና በተወሰነ የመጓጓዣ መስመር ተገድባ እንደቆየች የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል፡፡“በኢትዮጵያ እይታ የኮሪደሩ ዘላቂ መረጋጋት፣ አስተዳደር እና ክፍት መሆን በጣም ወሳኝ ነው” ብለዋል፡፡በውይይቱ የተቋማት መሪዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች በቀጣናው የኢኮኖሚ እና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/16/467688_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_0409b4f85cd47ebc6551ed369ca16cb2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር የማግኝት ፍላጎት አላፊ ጉዳይ አይደለም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ
12:27 22.05.2025 (የተሻሻለ: 13:04 22.05.2025) የኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር የማግኝት ፍላጎት አላፊ ጉዳይ አይደለም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ
በቀይ ባህርና በኤደን ባህረ ሰላጤ ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገው 3ኛ ዙር ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡ ኢትዮጵያ ለብዙ ዘመናት ከቀይ ባህር የጸጥታ መዋቅሮች ተገልላ እና በተወሰነ የመጓጓዣ መስመር ተገድባ እንደቆየች የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል፡፡
“በኢትዮጵያ እይታ የኮሪደሩ ዘላቂ መረጋጋት፣ አስተዳደር እና ክፍት መሆን በጣም ወሳኝ ነው” ብለዋል፡፡
በውይይቱ የተቋማት መሪዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች እና የዘርፉ ባለሙያዎች በቀጣናው የኢኮኖሚ እና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X