በኢትዮጵያ የክላስተር እርሻ የስንዴ ምርት በእጥፍ መጨመሩ ተነገረ
12:07 22.05.2025 (የተሻሻለ: 12:24 22.05.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ የክላስተር እርሻ የስንዴ ምርት በእጥፍ መጨመሩ ተነገረ
የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እ.ኤ.አ በ2020/21 የምርት ዘመን ከነበረው 141 ሚሊዮን ኩንታል ምርት በ2023/24 ወደ 271 ሚሊየን ኩንታል ጭማሪ አሳይቷል ብሏል።
ኢኒስቲትዩቱ በ0.6 ሚሊዮን ሄክታር ላይ የተጀመረው የክላስተር የስንዴ ምርት ወደ ሚሊዮን ሄክታሮች ከፍ ማለቱን ገልጿል።
ፕሮግራሙ የኢትዮጵያን የምግብ ሉአላዊነት እንዳጠናከረ እንዲሁም ብሔራዊ የምግብ ዋስትናን ጽኑ መሠረት ላይ እንዳስቀመጠ ኢኒስቲትዩት መናገሩን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X