ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ አበባ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቸሮችን ለገሱ

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ አበባ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቸሮችን ለገሱ
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ አበባ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቸሮችን ለገሱ  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.05.2025
ሰብስክራይብ
ልገሳው በቀጣይ ወራት በተለያዩ የክልል ከተሞች የሚቀጥለው የድጋፍ መርሃግብር ማስጀመሪያ መሆኑን የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት አስታውቋል።
ዊልቸሮቹን ጽ/ቤቱ ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ማስመጣቱ ተጠቅሷል።
አዳዲስ ዜናዎች
0