ሩሲያ በግጭት ምክንያት ጠፍቶ የነበረውን ቁልፍ የጂኦሎጂካል መረጃ ለሱዳን አስረከበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በግጭት ምክንያት ጠፍቶ የነበረውን ቁልፍ የጂኦሎጂካል መረጃ ለሱዳን አስረከበች
ሩሲያ በግጭት ምክንያት ጠፍቶ የነበረውን ቁልፍ የጂኦሎጂካል መረጃ ለሱዳን አስረከበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.05.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በግጭት ምክንያት ጠፍቶ የነበረውን ቁልፍ የጂኦሎጂካል መረጃ ለሱዳን አስረከበች

በሱዳን-ሩሲያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ስብሰባ ወቅት ሁለት የጂኦሎጂካል አትላሶች እና የቴክኒክ ሪፖርቶች ለሱዳን ማዕድን ሚኒስቴር ተሰጥተዋል፡፡ እነዚህ መረጃዎች በሱዳን ጦርነት ወቅት የወደሙትን የጂኦሎጂካል መረጃዎች የሚተኩ መሆናቸው ተገልጿል። 

ርክክቡ የተካሄደው የሱዳን ማዕድን ኃብት ምክትል ፀሐፊ ዶ/ር ሂንድ ሲዲቅ በካዛን የኢኮኖሚ ፎረም ወቅት የጋራ ፕሮጀክት መረጃዎችን የዲጂታል ቅጂዎች ከጠየቁ በኋላ ነው። ሩሲያ የመረጃዎቸን የወረቀት ቅጂዎች በቦታው ያቀረበች ሲሆን ዲጂታል ቅጂዎችም በቅርቡ እንደሚተላለፉ ቃል ገብታለች።

◾ውይይቶች በሱዳን ሊደረጉ የሚችሉ የክሮሚየም እና ማንጋኒዝ ኢንቨስትመንቶችን ያካተቱ ናቸው።

◾የሱዳን ልዑካን ቡድን በመጪው ሰኔ ለሚካሄደው የኮሚቴው ስብሰባ ውይይት የሚደረግባቸውን የትብብር ሀሳቦች አቅርቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0