የሩሲያ ኃይሎች የዩክሬን ስታርሊንክ ተርሚናልን አወደሙ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኃይሎች የዩክሬን ስታርሊንክ ተርሚናልን አወደሙ

በቅርቡ በተደረገው ዘመቻ የሩሲያ ተዋጊዎች በካርኮቭ ክልል የዩክሬን ጦር ኃይሎች የሚጠቀሙበትን የስታርሊንክ የመገናኛ ተርሚናል በተሳካ ሁኔታ አውድመዋል።

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው ዘገባ መሠረት ዘመቻው የተካሄደው ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0