'አይዲ ፎር አፍሪካ' በአፍሪካ የማንነት አጀንዳን በብርቱ ከሚያራምዱ መድረኮች ዋንኛው ነው ሲሉ ናሚቢያዊዉ የጉባኤ ተሳታፊ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'አይዲ ፎር አፍሪካ' በአፍሪካ የማንነት አጀንዳን በብርቱ ከሚያራምዱ መድረኮች ዋንኛው ነው ሲሉ ናሚቢያዊዉ የጉባኤ ተሳታፊ ተናገሩ
'አይዲ ፎር አፍሪካ' በአፍሪካ የማንነት አጀንዳን በብርቱ ከሚያራምዱ መድረኮች ዋንኛው ነው ሲሉ ናሚቢያዊዉ የጉባኤ ተሳታፊ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.05.2025
ሰብስክራይብ

'አይዲ ፎር አፍሪካ' በአፍሪካ የማንነት አጀንዳን በብርቱ ከሚያራምዱ መድረኮች ዋንኛው ነው ሲሉ ናሚቢያዊዉ የጉባኤ ተሳታፊ ተናገሩ

የናሚቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር የቁጥጥር እና አስተዳደር ባለሙያ ፌስቱስ ኡግዋንጋ አቢያተር ከአይዲ ፎር አፍሪካ 2025 ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የዲጂታል መታወቂያ ንቅናቄ አባል መሆናቸው መልካም ነው ብለዋል።

"እዚህ በአንድነት መሰባሰባችን የማንነት ስርዓታችን እየተሻሻለ መምጣቱ ማሳያ ነው። እያንዳንዱ ሀገር መሠረታዊ የማንነት ስርዓት እንዲኖረው እንጥራለን፤ ከዚያም ወደ ዲጂታል ስርዓት እንሸጋገራለን" ሲሉ አብራርተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
'አይዲ ፎር አፍሪካ' በአፍሪካ የማንነት አጀንዳን በብርቱ ከሚያራምዱ መድረኮች ዋንኛው ነው ሲሉ ናሚቢያዊዉ የጉባኤ ተሳታፊ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
'አይዲ ፎር አፍሪካ' በአፍሪካ የማንነት አጀንዳን በብርቱ ከሚያራምዱ መድረኮች ዋንኛው ነው ሲሉ ናሚቢያዊዉ የጉባኤ ተሳታፊ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0