https://amh.sputniknews.africa
ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሚዛን ይሰጣል ሲሉ የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት አማካሪው ተናገሩ
ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሚዛን ይሰጣል ሲሉ የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት አማካሪው ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሚዛን ይሰጣል ሲሉ የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት አማካሪው ተናገሩከኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረጉት የፋይናንስ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ በአንዳንድ መለኪያዎች... 21.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-21T16:04+0300
2025-05-21T16:04+0300
2025-05-21T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/15/461459_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_78f20381c18619d70dce9cbe84a5389a.jpg
ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሚዛን ይሰጣል ሲሉ የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት አማካሪው ተናገሩከኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረጉት የፋይናንስ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ በአንዳንድ መለኪያዎች የብሪክስ አባላት አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ከቡድን ሰባት ሀገራት እንደሚበልጥ እና ይህም ተቋሙን ጠንካራ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል፡፡“የብሪክስ ስኬት በዓለም ዙሪያ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ያሻሽላል...ብሪክስ ያለውን ለመተካት ሳይሆን ለሟሟላት እና ለማሻሻል እንደተቋቋመ አምናለሁ" ሲሉ አስተያየታቸውን አንፀባርቀዋል። የብሪክስን አዲስ የልማት ባንክ አስመልክቶ በማደግ ላይ ለሚገኙ ገበያዎች ከፍተኛ የሆነ የመሠረተ ልማት የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስረድተዋል።አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ "ብሪክስ ያለፉት 50 ወይም 60 ዓመታት የነበረውን የዓለም የኢኮኖሚ አሠራር በአዎንታዊ መልኩ አሻሽሎታል" ብለዋል።በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሰል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/15/461459_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_7e2c490a1fde1a062428391676398e7b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሚዛን ይሰጣል ሲሉ የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት አማካሪው ተናገሩ
16:04 21.05.2025 (የተሻሻለ: 16:24 21.05.2025) ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሚዛን ይሰጣል ሲሉ የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት አማካሪው ተናገሩ
ከኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረጉት የፋይናንስ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ በአንዳንድ መለኪያዎች የብሪክስ አባላት አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ከቡድን ሰባት ሀገራት እንደሚበልጥ እና ይህም ተቋሙን ጠንካራ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል፡፡
“የብሪክስ ስኬት በዓለም ዙሪያ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ያሻሽላል...ብሪክስ ያለውን ለመተካት ሳይሆን ለሟሟላት እና ለማሻሻል እንደተቋቋመ አምናለሁ" ሲሉ አስተያየታቸውን አንፀባርቀዋል።
የብሪክስን አዲስ የልማት ባንክ አስመልክቶ በማደግ ላይ ለሚገኙ ገበያዎች ከፍተኛ የሆነ የመሠረተ ልማት የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስረድተዋል።
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ "ብሪክስ ያለፉት 50 ወይም 60 ዓመታት የነበረውን የዓለም የኢኮኖሚ አሠራር በአዎንታዊ መልኩ አሻሽሎታል" ብለዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሰል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X