ሞስኮ አሜሪካ እና በርካታ "ወዳጅ ያልሆኑ" ሀገራትን ጨምሮ ቁልፍ በሆነው ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ላይ እንዲካፈሉ ጋበዘች
13:45 21.05.2025 (የተሻሻለ: 14:04 21.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ አሜሪካ እና በርካታ "ወዳጅ ያልሆኑ" ሀገራትን ጨምሮ ቁልፍ በሆነው ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ላይ እንዲካፈሉ ጋበዘች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሞስኮ አሜሪካ እና በርካታ "ወዳጅ ያልሆኑ" ሀገራትን ጨምሮ ቁልፍ በሆነው ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ላይ እንዲካፈሉ ጋበዘች
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ምክትል ጸሐፊ አሌክሳንደር ቬኔዲክቶቭ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት ሩሲያ በምክር ቤቱ በኩል በተለያዩ የጋራ ጉዳዩች ዙሪያ ከአሜሪካ ጋር ለመወያየት ዝግጁ ናት።
ባለሥልጣኑ አክለውም "ፀረ-ሩሲያ አቋም" ቢኖራቸውም ለመሳተፍ ፍላጎት ላሳዩ ወዳጅ ያልሆኑ መንግሥታት ግብዣ መላኩን ገልፀዋል።
13ኛውን የዓለም አቀፍ ከፍተኛ የደህንነት ተወካዮች ስብሰባን የተመለከቱ ቁልፍ መረጃዎች፦
ሞስኮ
ግንቦት 19–21
ከ100 በላይ ሀገራትን የሚወክሉ ከ125 በላይ ልዑካን ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X