ቻይና ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከፍተኛ ወታደራዊ የሕክምና ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ላከች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቻይና ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከፍተኛ ወታደራዊ የሕክምና ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ላከች
ቻይና ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከፍተኛ ወታደራዊ የሕክምና ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ላከች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.05.2025
ሰብስክራይብ

ቻይና ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከፍተኛ ወታደራዊ የሕክምና ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ላከች

11ኛው ዙር የቻይና ሕዝቦች ነፃ አውጪ ጦር የሕክምና ቡድን ለአንድ ዓመት ተልዕኮ በኢትዮጵያ እንደሚቆይ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

14 ወታደራዊ ዶክተሮችን ያቀፈው ተልዕኮ ከአሁን ቀደም ከተላኩት ከፍተኛው መሆኑን አስረድቷል። 

ሚኒስቴሩ የቡድኑ አባላት በክሊኒካል ሕክምና እና በጤና አስተዳደር ከፍተኛ ልምድ እንዳላቸው እና ወደ ኢትዮጵያ ከመላካቸው በፊት የተለየ ስልጠና እንደወሰዱ ገልጿል።

የሕክምና ልዑኩ ለጦር ኃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል እና ቢሾፍቱ ለሚገኘው የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል አቅም የሚያሳድግ እገዛ ያደርጋል ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0