https://amh.sputniknews.africa/20250521/457253.html
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውስጥ 29 ዓይነት የዓሳ ዝርያዎች ይገኛሉ ተባለ
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውስጥ 29 ዓይነት የዓሳ ዝርያዎች ይገኛሉ ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውስጥ 29 ዓይነት የዓሳ ዝርያዎች ይገኛሉ ተባለ በግድቡ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ቆሮሶ፣ አምባዛ፣ ዱባ እና ናይል ፐርች የተባሉት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸውን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በግድቡ... 21.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-21T11:13+0300
2025-05-21T11:13+0300
2025-05-21T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/15/457100_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_5af3a5a08bf1fa29848eeb6c70194f16.jpg
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውስጥ 29 ዓይነት የዓሳ ዝርያዎች ይገኛሉ ተባለ በግድቡ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ቆሮሶ፣ አምባዛ፣ ዱባ እና ናይል ፐርች የተባሉት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸውን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በግድቡ የተመዘገበው ትልቁ የዓሳ ዝርያ ናይል ፐርች ሲሆን ክብደቱም 80 ኪ.ግ ነው ተብሏል።የሀገር ውስጥ እና የውጭ ፍላጎትን ለማሟላት የዓሳ ምርትን ማሳደግ ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ ነው መባሉን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/15/457100_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_6b2e899200066dbf045a9c03cafa1ddb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውስጥ 29 ዓይነት የዓሳ ዝርያዎች ይገኛሉ ተባለ
11:13 21.05.2025 (የተሻሻለ: 11:34 21.05.2025) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውስጥ 29 ዓይነት የዓሳ ዝርያዎች ይገኛሉ ተባለ
በግድቡ ከፍተኛ መጠን ያላቸው ቆሮሶ፣ አምባዛ፣ ዱባ እና ናይል ፐርች የተባሉት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸውን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
በግድቡ የተመዘገበው ትልቁ የዓሳ ዝርያ ናይል ፐርች ሲሆን ክብደቱም 80 ኪ.ግ ነው ተብሏል።
የሀገር ውስጥ እና የውጭ ፍላጎትን ለማሟላት የዓሳ ምርትን ማሳደግ ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ ነው መባሉን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X