https://amh.sputniknews.africa
"እኩልነት የዓለም አቀፍ ሕግ ትግበራ መሠረት መሆን አለበት"
"እኩልነት የዓለም አቀፍ ሕግ ትግበራ መሠረት መሆን አለበት"
Sputnik አፍሪካ
"እኩልነት የዓለም አቀፍ ሕግ ትግበራ መሠረት መሆን አለበት" "አፍሪካ ዓለም አቀፍ ሕግን መቃወም አትችልም። እኛ በዓለም አቀፍ ሕግ እናምናለን፤ ነገር ግን ዓለም አቀፍ ሕግ በእኩልነት ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት" ሲሉ የኡጋንዳ የፍትሕ እና... 20.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-20T19:22+0300
2025-05-20T19:22+0300
2025-05-20T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/14/454769_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_02de4f1dc82566781763dc6b3b11b949.jpg
"እኩልነት የዓለም አቀፍ ሕግ ትግበራ መሠረት መሆን አለበት" "አፍሪካ ዓለም አቀፍ ሕግን መቃወም አትችልም። እኛ በዓለም አቀፍ ሕግ እናምናለን፤ ነገር ግን ዓለም አቀፍ ሕግ በእኩልነት ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት" ሲሉ የኡጋንዳ የፍትሕ እና ሕገ-መንግሥታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኖርበርት ማኦ ከሴንት ፒተርስበርግ የሕግ መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።አፍሪካ ዓለም አቀፍ ሕግን ትደግፋለች፤ አድሎዓዊ አተገባበሩን ግን ትቃወማለች ሲሉ ሚኒስትሩ ግልጹን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"እኩልነት የዓለም አቀፍ ሕግ ትግበራ መሠረት መሆን አለበት"
Sputnik አፍሪካ
"እኩልነት የዓለም አቀፍ ሕግ ትግበራ መሠረት መሆን አለበት"
2025-05-20T19:22+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/14/454769_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0d2cb82dd45b850eccbcdf62e343e34c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"እኩልነት የዓለም አቀፍ ሕግ ትግበራ መሠረት መሆን አለበት"
19:22 20.05.2025 (የተሻሻለ: 19:44 20.05.2025) "እኩልነት የዓለም አቀፍ ሕግ ትግበራ መሠረት መሆን አለበት"
"አፍሪካ ዓለም አቀፍ ሕግን መቃወም አትችልም። እኛ በዓለም አቀፍ ሕግ እናምናለን፤ ነገር ግን ዓለም አቀፍ ሕግ በእኩልነት ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት" ሲሉ የኡጋንዳ የፍትሕ እና ሕገ-መንግሥታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኖርበርት ማኦ ከሴንት ፒተርስበርግ የሕግ መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አፍሪካ ዓለም አቀፍ ሕግን ትደግፋለች፤ አድሎዓዊ አተገባበሩን ግን ትቃወማለች ሲሉ ሚኒስትሩ ግልጹን ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X