የማሪዩፖል ተሀድሶ፦ ከግጭት ወደ መልሶ ማገገም ምልክትነት

ሰብስክራይብ

የማሪዩፖል ተሀድሶ፦ ከግጭት ወደ መልሶ ማገገም ምልክትነት

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ማሪዩፖል ሙሉ በሙሉ ነጻ እንደወጣች የዛሬ ሶስት አመት ግንቦት 12፣ 2014 ዓ.ም ነበር ያስታወቀው።

በአንድ ወቅት የከባድ ውጊያ ቀጣና የነበረችው ይች ከተማ አሁን ነጻ ከወጡ አካባቢዎች የመልሶ ግንባታ ምልክት ሆናለች።

የስፑትኒክ ዘጋቢዎች ከግጭቱ በፊት እና በኋላ የማሪዩፖልን ለውጥ የሚያሳዩ ታሪካዊ ቀረጻዎችን አቅርበውልናል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0