https://amh.sputniknews.africa
"ምዕራባውያን መንግሥታትን የሚቀይሩበት አንዱ መንገድ እርዳታ ነው"
"ምዕራባውያን መንግሥታትን የሚቀይሩበት አንዱ መንገድ እርዳታ ነው"
Sputnik አፍሪካ
"ምዕራባውያን መንግሥታትን የሚቀይሩበት አንዱ መንገድ እርዳታ ነው" በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ተስፋዬ በዛብህ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ ምዕራባውያን በእርዳታ ሰበብ በእጅ አዙር የአፍሪካን አንጡራ ሀብት... 20.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-20T17:22+0300
2025-05-20T17:22+0300
2025-05-20T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/14/455192_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_7ffcfd50dc53776fcad1834764e20813.jpg
"ምዕራባውያን መንግሥታትን የሚቀይሩበት አንዱ መንገድ እርዳታ ነው" በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ተስፋዬ በዛብህ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ ምዕራባውያን በእርዳታ ሰበብ በእጅ አዙር የአፍሪካን አንጡራ ሀብት የሚወስዱባቸው ሁኔታዎች እንዳሉ መዘንጋት የለብንም ብለዋል።ተመራማሪው "በእርዳታ ሰበብ ብዙ ጽሁፎች፣ ብዙ ረቂቅ የስለላ ሚስጥሮችም ይወጣሉ፡፡ የእነሱን ፖሊሲ የሚያራምድ ለእነሱ የሚገዛና ባሉት መንገድ ብቻ የሚሄዱ መንግሥታትን መፍጠርም ዋና ዓላማቸው ነው፡፡ ታሪክ እንደሚያሳየን በተለይ በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ላይ ይሄ በስፋት ለዘመናት ሲወጣ ሲወርድ የነበረ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።አክለውም ራሱን የቻለና ጠንካራ የሆነ ማህበረሰብ ለመፍጠር ትምህርት፣ ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቁ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን መሥራት እና ከተምበርካኪንት ወጥቶ ጠንካራ የሆኑ የአሠራር ስርዓቶች መዘርጋት ያስፈልጋል ብለዋል።"ከእርዳታ ነጻ የሆነ ማሕበረሰብን መፍጠር አለብን...ስለዚህ አስቀድሞ መጪው ጊዜ ምን ሊሆን እንደሚችል ሊገምት፣ ሊተነብይ የሚችል 'ንቁ አመራር’ ሊኖረን ይገባል ብዬ አምናለሁ” ሲሉ አስተያየታችውን ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/14/455192_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_d609e262b5b7ee25704c5c369b31450c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ምዕራባውያን መንግሥታትን የሚቀይሩበት አንዱ መንገድ እርዳታ ነው"
17:22 20.05.2025 (የተሻሻለ: 20:54 20.05.2025) "ምዕራባውያን መንግሥታትን የሚቀይሩበት አንዱ መንገድ እርዳታ ነው"
በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተመራማሪ የሆኑት ተስፋዬ በዛብህ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ ምዕራባውያን በእርዳታ ሰበብ በእጅ አዙር የአፍሪካን አንጡራ ሀብት የሚወስዱባቸው ሁኔታዎች እንዳሉ መዘንጋት የለብንም ብለዋል።
ተመራማሪው "በእርዳታ ሰበብ ብዙ ጽሁፎች፣ ብዙ ረቂቅ የስለላ ሚስጥሮችም ይወጣሉ፡፡ የእነሱን ፖሊሲ የሚያራምድ ለእነሱ የሚገዛና ባሉት መንገድ ብቻ የሚሄዱ መንግሥታትን መፍጠርም ዋና ዓላማቸው ነው፡፡ ታሪክ እንደሚያሳየን በተለይ በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ላይ ይሄ በስፋት ለዘመናት ሲወጣ ሲወርድ የነበረ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።
አክለውም ራሱን የቻለና ጠንካራ የሆነ ማህበረሰብ ለመፍጠር ትምህርት፣ ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቁ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን መሥራት እና ከተምበርካኪንት ወጥቶ ጠንካራ የሆኑ የአሠራር ስርዓቶች መዘርጋት ያስፈልጋል ብለዋል።
"ከእርዳታ ነጻ የሆነ ማሕበረሰብን መፍጠር አለብን...ስለዚህ አስቀድሞ መጪው ጊዜ ምን ሊሆን እንደሚችል ሊገምት፣ ሊተነብይ የሚችል 'ንቁ አመራር’ ሊኖረን ይገባል ብዬ አምናለሁ” ሲሉ አስተያየታችውን ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X