"ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለድርድር ዝግጁ ናት"፤ ኳሱ አሁን በኪየቭ እጅ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ ተናገሩ
16:19 20.05.2025 (የተሻሻለ: 16:34 20.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
"ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለድርድር ዝግጁ ናት"፤ ኳሱ አሁን በኪየቭ እጅ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ ተናገሩ
ቃል አቀባይዋ ማሪያ ዘካሮቫ ከሰጡት መግለጫ ተጨማሪ መረጃዎች፦
▪ "እኛ ለግንኙነቶች ዝግጁ ነን - ሆኖም ዩክሬን መወሰን አለባት"
▪ "በኢስታንቡል ከዩክሬን ጋር የጦር እስረኞች ለመለዋወጥ የተደረሰው ስምምነት ተነሳሽነቱ ከኛ በኩል የመጣ ነው"
▪ ከዩክሬናውያን ምክንያታዊነትን አንጠብቀም፤ ሆኖም የቀረችውን ሀገራቸውን ለማዳን ትክክለኛውን ውሳኔ ይወስዳሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
▪ ስለ ዘለንስኪ/ የአውሮፓ ሕብረት የማዕቀብ ማስፈራሪያዎች፦ "ሩሲያ ለማስጠንቀቂያዎች በጭራሽ ምላሽ ሰጥታ አታውቅም"
▪ በኢስታንቡል የተገኙት ልዑካን በሩሲያኛ ነው የተወያዩት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X