በ65 የኢትዮጵያ ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበ65 የኢትዮጵያ ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ
በ65 የኢትዮጵያ ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.05.2025
ሰብስክራይብ

በ65 የኢትዮጵያ ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ

የኮሪደር ልማት በሥራ ዕድል ፈጠራና የሥራ ባህልን በማሻሻል በኩል አስተዋጽኦ እያደረገ እንደሆነ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡

‌‎የከተማ ኮሪደር ልማት ከውበት ባሻገር ዜጎች በነፃነት በአካባቢያቸው እንዲንቀሳቀሱ በማስቻል ትውልድ እንዲቀረፅ እያደረገ ነው ብለዋል።

"የቆሻሻ መጣያ የነበሩ ሥፍራዎች ገፅታቸው ተቀይሮ የመዝናኛ ማዕከል እየሆኑ መጥተዋል።‌‎ ይህም ዘመናዊ ከተማ ግንባታን በማጠናከር ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለዜጎች ለመስጠት እያስቻለ ነው" ሲሉ ሚኒስትሯ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0