ትራምፕ እና ፑቲን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በሶቪየት ሕብረት እና በአሜሪካ መካከል ስለነበረው ወታደራዊ ጥምረት መወያየታቸው ተነገረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ እና ፑቲን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በሶቪየት ሕብረት እና በአሜሪካ መካከል ስለነበረው ወታደራዊ ጥምረት መወያየታቸው ተነገረ
ትራምፕ እና ፑቲን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በሶቪየት ሕብረት እና በአሜሪካ መካከል ስለነበረው ወታደራዊ ጥምረት መወያየታቸው ተነገረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.05.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ እና ፑቲን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በሶቪየት ሕብረት እና በአሜሪካ መካከል ስለነበረው ወታደራዊ ጥምረት መወያየታቸው ተነገረ

የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ትራምፕ በአሁኑ ጊዜ በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ልዩነት እና የትብብር እጥረት ቁጭታቸውን መግለጻቸውን አስታውቀዋል፡፡

ትራምፕ ለሁለተኛው ዓለም ጦርነት ድል የተከፈለውን ዋጋም አድንቀዋል፡፡

"ትራምፕ ይህንን ሲናገሩ ብዙ አሜሪካውያን እንደማያምኗቸው ገልጸው፤ ነገር ግን እውነታው ሩሲያውያን ከማንም በላይ ሕይወታቸውን መስዋዕት ማድረጋቸው ነው ብለዋል” ሲሉ የክሬምሊኑ አማካሪ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0