በድል ቀን የተኩስ አቁም ወቅት በክሬምሊን እና ቀይ አደባባይ አቅራቢያ ሊፈጸሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶች መክሸፋቸው ተነገረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበድል ቀን የተኩስ አቁም ወቅት በክሬምሊን እና ቀይ አደባባይ አቅራቢያ ሊፈጸሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶች መክሸፋቸው ተነገረ
በድል ቀን የተኩስ አቁም ወቅት በክሬምሊን እና ቀይ አደባባይ አቅራቢያ ሊፈጸሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶች መክሸፋቸው ተነገረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.05.2025
ሰብስክራይብ

በድል ቀን የተኩስ አቁም ወቅት በክሬምሊን እና ቀይ አደባባይ አቅራቢያ ሊፈጸሙ የነበሩ የሽብር ጥቃቶች መክሸፋቸው ተነገረ

የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ፑቲን እና ትራምፕ በዚህ ጉዳይ ላይ መወያየታቸውን ተናግረዋል፡፡

"ፑቲን ይህንን ለትራምፕ ያነሱት በአጋጣሚ አይደለም፤ ምክንያቱም ዩክሬናውያን በበዓሉ ላይ የሚሳተፉ የውጭ ተሳታፊዎችን በቀጥታ ለማስፈራራት፤ የውጭ መሪዎች ወደ ሞስኮ እንዳይመጡ ለመከላከል ሞክረዋል" ሲሉ የሩሲያው ባለሥልጣን ገለጸዋል።

የሶስት ቀናት የድል ቀን የተኩስ አቁም ሚያዚያ 30 ቀን ወደ ትግበራ መግባቱ ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0