https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የታንዛኒያ እና ኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ትብብር በማጠናከር ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው ተባለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የታንዛኒያ እና ኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ትብብር በማጠናከር ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የታንዛኒያ እና ኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ትብብር በማጠናከር ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው ተባለበታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈቃዱ በየነ አየር መንገዱ በዳሬ ሰላም፣ ዛንዚባርና ኪሊማንጃሮ ከተሞች በሳምንት የሚያደርጋቸውን 49... 20.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-20T13:06+0300
2025-05-20T13:06+0300
2025-05-20T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/14/452402_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_86f890da0445572378a9117de3fc21c6.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የታንዛኒያ እና ኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ትብብር በማጠናከር ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው ተባለበታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈቃዱ በየነ አየር መንገዱ በዳሬ ሰላም፣ ዛንዚባርና ኪሊማንጃሮ ከተሞች በሳምንት የሚያደርጋቸውን 49 በረራዎች በማሳያነት አንስተዋል።“በታንዛኒያ ከተሞች የሚያደርገው በረራ ዓለም አቀፍ ቱሪስቶችን በማጓጓዝ ለሀገሪቱ የቱሪዝም ልማት ጉልህ ሚና በመጫወት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን እያጠናከረ ይገኛል” ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚድያ ተናግረዋል፡፡አክለውም ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ አቅርቦትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ አማካኝነት ለቀጣናዊና አህጉራዊ የኢኮኖሚ ትስስር ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረገች እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/14/452402_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_280ca45a56cc32717168684a68e85fef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የታንዛኒያ እና ኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ትብብር በማጠናከር ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው ተባለ
13:06 20.05.2025 (የተሻሻለ: 13:44 20.05.2025) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የታንዛኒያ እና ኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ትብብር በማጠናከር ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው ተባለ
በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈቃዱ በየነ አየር መንገዱ በዳሬ ሰላም፣ ዛንዚባርና ኪሊማንጃሮ ከተሞች በሳምንት የሚያደርጋቸውን 49 በረራዎች በማሳያነት አንስተዋል።
“በታንዛኒያ ከተሞች የሚያደርገው በረራ ዓለም አቀፍ ቱሪስቶችን በማጓጓዝ ለሀገሪቱ የቱሪዝም ልማት ጉልህ ሚና በመጫወት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን እያጠናከረ ይገኛል” ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚድያ ተናግረዋል፡፡
አክለውም ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ አቅርቦትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ አማካኝነት ለቀጣናዊና አህጉራዊ የኢኮኖሚ ትስስር ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረገች እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X