"ኡጋንዳ በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የሚደርሰውን በደል እንዳለየ ሆና ማለፍ አትችልም"

ሰብስክራይብ

"ኡጋንዳ በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የሚደርሰውን በደል እንዳለየ ሆና ማለፍ አትችልም"

የኡጋንዳ የፍትሕ ሚኒስትር ኖርበርት ማኦ በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ላይ ስጋቶችን ያነሱ ሲሆን በዓለም የፍትሕ ስርዓት ፍትሐዊነት እና እኩልነትን ለማረጋገጥ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠይቀዋል።

"ፍርድ ቤት የሕግ ነው መሆን ያለበት። የፖለቲካ ሽኩቻዎችን ለማስወገድ መዋል የለበትም። በዓለም አቀፍ ፍትሕ እናምናለን። ነገር ግን ፍትሕ በእኩልነት ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት" ሲሉ ከ13ኛው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የሕግ መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በአንድ ወቅት የፍርድ ቤቱ ዋነኛ ደጋፊ የነበረችው ኡጋንዳ፤ ፍርድ ቤቱ ሁሉንም ሀገራት ያለ አድልኦ በማገልገሉ ረገድ የአፍሪካ ሕብረት ያነሳውን ስጋት ታጋራለች። ጥያቄው ግልጽ ነው፤ የዓለም አቀፍ ፍትሕ ተዓማኒነት ሁሉንም በፍትሐዊነት ማገልገሉ ላይ ይወሰናል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0