ትራምፕ "ቭላድሚር ፑቲን ከተባሉ የተከበሩ ሰው ጋር ጥሩ ወይይት አድርገናል" ሲሉ ሰኞ እለት ያካሄዱትን የስልክ ጥሪ ገልፀውታል

ሰብስክራይብ

ትራምፕ "ቭላድሚር ፑቲን ከተባሉ የተከበሩ ሰው ጋር ጥሩ ወይይት አድርገናል" ሲሉ ሰኞ እለት ያካሄዱትን የስልክ ጥሪ ገልፀውታል

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም የሚደረገው ጥረት በጥሩ ሁኔታ እየሄደ መሆኑን ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ትራምፕ አሜሪካ ከድርድሩ እንድትወጣ የሚያደርግ "አንድ" ቀይ መስመር አለ ብለው፤ ነገር ግን ድርድሩን "የበለጠ ከባድ" ሊያደርገው ስለሚችል እንደማይገልጹ ተናግረዋል።

ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ዙርያ ትራምፕ ሌላ ምን አሉ?

▪አሜሪካ እስካሁን ከሰላም ሂደቱ ባትወጣም መሻሻሎች የማይታዩ ከሆነ ልትወጣ ትችላለች።

▪በአጠቃላይ ጦርነቱ  "የአውሮፓ ጉዳይ" ነው።

▪ትራምፕ የዩክሬንን ቀውስ ለመወያየት ከፑቲን ጋር ስብሰባ እንዲደረግ መጠየቃቸውን አረጋግጠዋል።

▪ድርድሩን እንዳይበላሽ በመፍራትና አሁን ተስፋዎች ባሉበት ሰዓት በሩሲያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦችን መጣል እንዳልፈለጉ ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0