https://amh.sputniknews.africa
“የስፑትኒክ ሥራ ከአፍሪካውያን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ናቸው”
“የስፑትኒክ ሥራ ከአፍሪካውያን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ናቸው”
Sputnik አፍሪካ
“የስፑትኒክ ሥራ ከአፍሪካውያን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ናቸው”የሩሲያ-ኮንጎ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ሩት ንጓንዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት ስፑትኒክ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለይም በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ... 20.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-20T10:45+0300
2025-05-20T10:45+0300
2025-05-20T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/14/450880_0:224:1024:800_1920x0_80_0_0_8936a2bc21f7d5653c34b270694d7bb4.jpg
“የስፑትኒክ ሥራ ከአፍሪካውያን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ናቸው”የሩሲያ-ኮንጎ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ሩት ንጓንዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት ስፑትኒክ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለይም በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ውስጥ ብዙ ተከታዮች አሉት።"ስፑትኒክ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የምንሠራውን እና ምናልባትም በሩሲያ ለኮንጎ የሚደረገውን ለማሳወቅ የሚያስችለን አገናኝ ድልድይ ሆኖ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን። በምትሠሩት ሥራ በጣም እንኮራለን" ሲሉ ሩሲያን በጎበኙበት ወቅት ተናግረዋል።እንደ ቻምበሩ ላሉ አካላት ድምጽ መስጠት በሩሲያ እና ኮንጎ መካከል ያለውን ትብብር ያሳድጋል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/14/450880_0:128:1024:896_1920x0_80_0_0_d99334a48e1055a6e7aa00c75fd3736a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“የስፑትኒክ ሥራ ከአፍሪካውያን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ናቸው”
10:45 20.05.2025 (የተሻሻለ: 11:04 20.05.2025) “የስፑትኒክ ሥራ ከአፍሪካውያን ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ናቸው”
የሩሲያ-ኮንጎ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ሩት ንጓንዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት ስፑትኒክ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለይም በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ውስጥ ብዙ ተከታዮች አሉት።
"ስፑትኒክ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የምንሠራውን እና ምናልባትም በሩሲያ ለኮንጎ የሚደረገውን ለማሳወቅ የሚያስችለን አገናኝ ድልድይ ሆኖ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን። በምትሠሩት ሥራ በጣም እንኮራለን" ሲሉ ሩሲያን በጎበኙበት ወቅት ተናግረዋል።
እንደ ቻምበሩ ላሉ አካላት ድምጽ መስጠት በሩሲያ እና ኮንጎ መካከል ያለውን ትብብር ያሳድጋል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X