ፑቲን የዩክሬን ግጭት እልባትን አስመልክቶ ከትራምፕ ጋር ያደረጉትን ውይይት በተመለከተ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

ሰብስክራይብ
ፑቲን የዩክሬን ግጭት እልባትን አስመልክቶ ከትራምፕ ጋር ያደረጉትን ውይይት በተመለከተ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

ሩሲያ ጦርነቱ እንዲቆም ትደግፋለች ሆኖም በጣም አመቺ የሰላም መንገድ ሊቀርብ ይገባል።

ሩሲያ የዩክሬን ቀውስ ሰላማዊ መፍትሄ እንዲያገኝ ትፈልጋለች።

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የተኩስ ማቆም ስምምነትን ጨምሮ መግባቢያ ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነች።

ሩሲያ እና ዩክሬን ሁሉንም ወገኖች የሚያስማማ ስምምነት ማግኘት አለባቸው።

ፑቲን ከትራምፕ ጋር ያደረጉትን ውይይት ትርጉም ያለው፣ ግልጽ እና በጣም ጠቃሚ ሲሉ የገለፁ ሲሆን የአሜሪካው መሪ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ድርድር እንዲጀመር ላደረጉት አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0