በግጭት እና በፖለቲካዊ አለመረጋጋት የምትናወጠው ሱዳን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበግጭት እና በፖለቲካዊ አለመረጋጋት የምትናወጠው ሱዳን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች
በግጭት እና በፖለቲካዊ አለመረጋጋት የምትናወጠው ሱዳን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.05.2025
ሰብስክራይብ
በግጭት እና በፖለቲካዊ አለመረጋጋት የምትናወጠው ሱዳን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች

የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ከ2013ቱ መፈንቅለ መንግሥት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ዲፕሎማትና የፕሬዝዳንት እጩ ካሚል ኢድሪስን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል።

ሹመቱ ዲፕሎማቱን ዳፋላህ አል-ሃጅ አሊን ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ለመሾም የተደረገው ሙከራ ሳይሳካ በመቅረቱ የመጣ ነው።

አል ቡርሃን በተጨማሪም ሰልማ አብደል ጀባር አልሙባራክን በድጋሚ የሾሙ ሲሆን ኖዋራ አቦ ሞሐመድ ሞሐመድ ታሂርን ደግሞ ወደ ሉዓላዊ ምክር ቤቱ አክለዋል።

የሱዳን ጦር በመጋቢት ወር ካርቱምን ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ነፃ ማውጣቱ የሚታወስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0