https://amh.sputniknews.africa
“ሩሲያ ለዓለም ፍላጎት ሚዛን ታመጣለች” ሲሉ የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ
“ሩሲያ ለዓለም ፍላጎት ሚዛን ታመጣለች” ሲሉ የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“ሩሲያ ለዓለም ፍላጎት ሚዛን ታመጣለች” ሲሉ የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ ሚካኤል ሙሶንዳ ከ13ኛው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የሕግ መድረክ ጎን ለጎን በአፍሪካ የሩሲያ ሚዲያ ሽፋን ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ ለስፑትኒክ... 19.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-19T18:09+0300
2025-05-19T18:09+0300
2025-05-19T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/13/448050_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_3e75adea5f0acb7f4cf1418ec2321e59.jpg
“ሩሲያ ለዓለም ፍላጎት ሚዛን ታመጣለች” ሲሉ የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ ሚካኤል ሙሶንዳ ከ13ኛው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የሕግ መድረክ ጎን ለጎን በአፍሪካ የሩሲያ ሚዲያ ሽፋን ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሲሰጡ "የሩሲያን ድምጽ 'ማፈን' አይቻልም" ሲሉ ተናግረዋል፡፡"አንዳንድ ሰዎች አስተሳሰባቸው ሁልጊዜም የበላይ መሆን አለበት ብለው እንዲያስቡ መፍቀድ የለብንም" ብለዋል።ገለልተኛ ሀገር የሆነችው ዛምቢያ ሩሲያ ለዓለም ሰላም ለምታደርገው አስተዋጽኦ ዋጋ ትሰጣለች ሲሉም አክለዋል።"የሕግ ሥርዓታችን የተለያየ ቢሆንም እንኳ ሁላችንም ዋጋ የምንሰጣቸውን፣ እንደ አንድ የሚያስተሳስሩንን መርሆዎች እንቀበል" በማለት ሙሶንዳ ሀሳባቸውን አንፀባርቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ሩሲያ ለዓለም ፍላጎት ሚዛን ታመጣለች” ሲሉ የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“ሩሲያ ለዓለም ፍላጎት ሚዛን ታመጣለች” ሲሉ የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ
2025-05-19T18:09+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/13/448050_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_760d68de4edd240df98558bcd079d692.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ሩሲያ ለዓለም ፍላጎት ሚዛን ታመጣለች” ሲሉ የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ
18:09 19.05.2025 (የተሻሻለ: 18:24 19.05.2025) “ሩሲያ ለዓለም ፍላጎት ሚዛን ታመጣለች” ሲሉ የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ
ሚካኤል ሙሶንዳ ከ13ኛው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የሕግ መድረክ ጎን ለጎን በአፍሪካ የሩሲያ ሚዲያ ሽፋን ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሲሰጡ "የሩሲያን ድምጽ 'ማፈን' አይቻልም" ሲሉ ተናግረዋል፡፡
"አንዳንድ ሰዎች አስተሳሰባቸው ሁልጊዜም የበላይ መሆን አለበት ብለው እንዲያስቡ መፍቀድ የለብንም" ብለዋል።
ገለልተኛ ሀገር የሆነችው ዛምቢያ ሩሲያ ለዓለም ሰላም ለምታደርገው አስተዋጽኦ ዋጋ ትሰጣለች ሲሉም አክለዋል።
"የሕግ ሥርዓታችን የተለያየ ቢሆንም እንኳ ሁላችንም ዋጋ የምንሰጣቸውን፣ እንደ አንድ የሚያስተሳስሩንን መርሆዎች እንቀበል" በማለት ሙሶንዳ ሀሳባቸውን አንፀባርቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X