እስራኤል በጋዛ የተፈናቃዮች መጠለያ በሆነ ትምህርት ቤት ላይ ባደረሰችው የአየር ድብደባ የሰው ህይወት ጠፋ

ሰብስክራይብ

እስራኤል በጋዛ የተፈናቃዮች መጠለያ በሆነ ትምህርት ቤት ላይ ባደረሰችው የአየር ድብደባ የሰው ህይወት ጠፋ

በአል-ኑሴራት ካምፕ የሚገኘው አል-አውዳ ሆስፒታል በአየር ድብደባው የሰባት ሰዎች አስክሬን እና 18 ቁስለኞችን ተቀብሏል፡፡ አብዛኞቹ ሕጻናት ናቸው ተብሏል፡፡

ከጠዋት ጀምሮ በጋዛ በአጠቃላይ 51 ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል።

ከማሕበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0