ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የአፍሪካን እምነት ለምን አጣ?

ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የአፍሪካን እምነት ለምን አጣ?

ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የዛምቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሚካኤል ሙሶንዳ አፍሪካውያን ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ለእነርሱ እንደማይሠራ የሚያምኑበትን ምክንያት አብራርተዋል።

ከ13ኛው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የሕግ መድረክ ጎን ለጎን ሲናገሩ "አፍሪካውያን ተጠርጣሪዎች ከሌሎች ክልሎች ይልቅ ኢላማ የመሆን ወይም አጥፊዎች ተደርገው የመታየት አዝማሚያ አለ" ብለዋል።

ዳኛው አክለውም ፍርድ ቤቱ በዚህ አድሎዓዊ አካሄዱ ምክንያት በአፍሪካ ውስጥ ተዓማኒነቱን እና ሕጋዊነቱን አጥቷል ሲሉ ተናግረዋል።

"በፍትሕ አሰጣጡ ዓለም አቀፋዊ አካሄድን የሚያሳይ ቢሆን ኖሮ፤ ፍርድ ቤቱ የበለጠ ተዓማኒነት እና ሕጋዊነትን ሊያገኝ ይችል ነበር" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0