የአሜሪካ እና ሩሲያ ፕሬዝዳንቶች ዛሬ ይነጋገራሉ፡ የትራምፕ-ፑቲን የስልክ ልውውጥ ታሪክ አጭር ዳሰሳ
16:16 19.05.2025 (የተሻሻለ: 16:34 19.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካ እና ሩሲያ ፕሬዝዳንቶች ዛሬ ይነጋገራሉ፡ የትራምፕ-ፑቲን የስልክ ልውውጥ ታሪክ አጭር ዳሰሳ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአሜሪካ እና ሩሲያ ፕሬዝዳንቶች ዛሬ ይነጋገራሉ፡ የትራምፕ-ፑቲን የስልክ ልውውጥ ታሪክ አጭር ዳሰሳ
የካቲት 5፣ 2017 ዓ. ም የ90 ደቂቃ ስምምነት፡
ትራምፕ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ጠየቁ፤
ፑቲን ወደ ሩሲያ እንዲመጡ ጋበዟቸው፤
የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት አድርገዋል፤
"በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጋራ ጥረቶች" ተወያይተዋል፤
የሲአይኤው ኃላፊ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ድርድር እንዲያደርጉ ታዘዋል፡፡
መጋቢት 9፣ 2017 ዓ.ም ክብረወሰን የሆነ የሁለት ሰዓት ውይይት
በኃይል ማመንጫ ተቋማት ላይ ጥቃት እንዳይደረግ የ30 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ተደርሷል፤
ክሬምሊን ንግግሩን "ገንቢ" ብሎታል፤
የፕሬዚዳንቶቹ የፊት ለፊት ስብሰባ ወደፊት ሊሆን ይችላል ነገር ግን "ጥብቅ ዝግጅት" እንደሚያስፈልግ ሞስኮ አጽንኦት ሰጥታለች፡፡
ዛሬ የሚደረገው የስልክ ውይይት በባለሙያዎች አስተያየት የዩክሬንን እጣ ፈንታ ሊወስን ይችላል። ለተጨማሪ ሰበር ዜናዎች ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይከታተሉ!
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X