የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአዳዲስ አውሮፕላኖቹ የጂኢ ኤሮስፔስ ሞተሮችን ለማስገጠም ተስማማ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአዳዲስ አውሮፕላኖቹ የጂኢ ኤሮስፔስ ሞተሮችን ለማስገጠም ተስማማ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአዳዲስ አውሮፕላኖቹ የጂኢ ኤሮስፔስ ሞተሮችን ለማስገጠም ተስማማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.05.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአዳዲስ አውሮፕላኖቹ የጂኢ ኤሮስፔስ ሞተሮችን ለማስገጠም ተስማማ

በስምምነቱ መሠረት የጂኢ ኤሮስፔስ ጂኢንኤክስ-1ቢ ሞተሮች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ በገዛቸው 11 ቦይንግ 787-9 አውሮፕላኖች ላይ ይገጠማሉ።

በዚህም የጂኢንኤክስ ሞተር የተገጠመላቸው የቦይንግ የ787 አውሮፕላኖችች ቁጥር ከ19 ወደ 30 ከፍ ብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0