https://amh.sputniknews.africa/20250519/444602.html
የአማራ ክልል ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የኦፓል ማዕድን ለውጭ ገበያ አቀረበ
የአማራ ክልል ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የኦፓል ማዕድን ለውጭ ገበያ አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የአማራ ክልል ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የኦፓል ማዕድን ለውጭ ገበያ አቀረበ በክልሉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ተመርቶ ለዓለም አቀፍ ገበያ ከቀረበው የኦፓል ማዕድን ምርት ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንደተገኘም ተገልጿል፡፡በቀሪው ሩብ የበጀት... 19.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-19T14:42+0300
2025-05-19T14:42+0300
2025-05-19T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/13/444449_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_8c569ddc23a800870ce457fbdb94c4be.jpg
የአማራ ክልል ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የኦፓል ማዕድን ለውጭ ገበያ አቀረበ በክልሉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ተመርቶ ለዓለም አቀፍ ገበያ ከቀረበው የኦፓል ማዕድን ምርት ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንደተገኘም ተገልጿል፡፡በቀሪው ሩብ የበጀት ዓመትም እሴት የተጨመረበት የኦፓል ምርት ለማቅረብ ጥረት እየተደረገ እንደሆነ የክልሉ የማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ክልሉ ከኦፓል ምርት በተጨማሪ 76 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል፡፡በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/13/444449_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_950d234914be8b505e77046b23000e26.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአማራ ክልል ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የኦፓል ማዕድን ለውጭ ገበያ አቀረበ
14:42 19.05.2025 (የተሻሻለ: 15:04 19.05.2025) የአማራ ክልል ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የኦፓል ማዕድን ለውጭ ገበያ አቀረበ
በክልሉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ተመርቶ ለዓለም አቀፍ ገበያ ከቀረበው የኦፓል ማዕድን ምርት ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንደተገኘም ተገልጿል፡፡
በቀሪው ሩብ የበጀት ዓመትም እሴት የተጨመረበት የኦፓል ምርት ለማቅረብ ጥረት እየተደረገ እንደሆነ የክልሉ የማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ክልሉ ከኦፓል ምርት በተጨማሪ 76 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል፡፡
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X