https://amh.sputniknews.africa
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሩሲያ ዐቃቤ ህጎች ከሀገሪቱ እንዲወጣ ታዘዘ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሩሲያ ዐቃቤ ህጎች ከሀገሪቱ እንዲወጣ ታዘዘ
Sputnik አፍሪካ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሩሲያ ዐቃቤ ህጎች ከሀገሪቱ እንዲወጣ ታዘዘ የሩሲያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ አምነስቲ እራሱን የዓለም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አድርጎ ቢያቀርብም እውነታው ግን በለንደን የሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ ከኪዬቭ... 19.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-19T14:28+0300
2025-05-19T14:28+0300
2025-05-19T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/13/444660_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_318d453f1297cbd04fab070a8036be89.jpg
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሩሲያ ዐቃቤ ህጎች ከሀገሪቱ እንዲወጣ ታዘዘ የሩሲያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ አምነስቲ እራሱን የዓለም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አድርጎ ቢያቀርብም እውነታው ግን በለንደን የሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ ከኪዬቭ ደጋፊዎች የገንዘብ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ዓለም አቀፍ ሩሲያ ጠል ፕሮጀክቶች ማሰልጠኛ ማዕከል ሆኖ ማገልገሉ ነው ብሏል። የድርጅቱ አባላት የውጭ ወኪሎች እና አክራሪ ቡድኖችን እንቅስቃሴ በገንዘብ እንደሚደግፉ በመግለጫው ተጠቅሷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/13/444660_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_bae558c976fdff4287d7751ab8200e10.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሩሲያ ዐቃቤ ህጎች ከሀገሪቱ እንዲወጣ ታዘዘ
14:28 19.05.2025 (የተሻሻለ: 15:24 19.05.2025) አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሩሲያ ዐቃቤ ህጎች ከሀገሪቱ እንዲወጣ ታዘዘ
የሩሲያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ አምነስቲ እራሱን የዓለም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አድርጎ ቢያቀርብም እውነታው ግን በለንደን የሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ ከኪዬቭ ደጋፊዎች የገንዘብ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ዓለም አቀፍ ሩሲያ ጠል ፕሮጀክቶች ማሰልጠኛ ማዕከል ሆኖ ማገልገሉ ነው ብሏል።
የድርጅቱ አባላት የውጭ ወኪሎች እና አክራሪ ቡድኖችን እንቅስቃሴ በገንዘብ እንደሚደግፉ በመግለጫው ተጠቅሷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X