https://amh.sputniknews.africa
"ወደ ሞስኮ መመለስ ሁሌም ያስደስታል" ሲል ታዋቂው ኮትዲቯራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ ተናገረ
"ወደ ሞስኮ መመለስ ሁሌም ያስደስታል" ሲል ታዋቂው ኮትዲቯራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
"ወደ ሞስኮ መመለስ ሁሌም ያስደስታል" ሲል ታዋቂው ኮትዲቯራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ ተናገረ "ይህ የሲኤስኬ ሞስኮ በዓል ነው። ከሃያ ዓመታት በኋላ አሁንም በጥሩ ሁኔታ እየተጫወቱ መሆናቸውን ማየት ትችላላችሁ። ለእነሱ ደስተኛ ነኝ፣ በጣም... 18.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-18T20:20+0300
2025-05-18T20:20+0300
2025-05-18T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/12/440765_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e7b72a90642d762354cf76ba824222af.jpg
"ወደ ሞስኮ መመለስ ሁሌም ያስደስታል" ሲል ታዋቂው ኮትዲቯራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ ተናገረ "ይህ የሲኤስኬ ሞስኮ በዓል ነው። ከሃያ ዓመታት በኋላ አሁንም በጥሩ ሁኔታ እየተጫወቱ መሆናቸውን ማየት ትችላላችሁ። ለእነሱ ደስተኛ ነኝ፣ በጣም ጥሩ ነው። የዚህ አካል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ" ሲል የቀድሞ የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ተጫዋች ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል። ዛሬ ሲኤስኬ ሞስኮ የ2004/05 የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን ያነሳበት 20ኛ ዓመት በዓል ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ወደ ሞስኮ መመለስ ሁሌም ያስደስታል" ሲል ታዋቂው ኮትዲቯራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
"ወደ ሞስኮ መመለስ ሁሌም ያስደስታል" ሲል ታዋቂው ኮትዲቯራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ ተናገረ
2025-05-18T20:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/12/440765_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_28befcaf689763120e3866c2b00e23f9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ወደ ሞስኮ መመለስ ሁሌም ያስደስታል" ሲል ታዋቂው ኮትዲቯራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ ተናገረ
20:20 18.05.2025 (የተሻሻለ: 20:44 18.05.2025) "ወደ ሞስኮ መመለስ ሁሌም ያስደስታል" ሲል ታዋቂው ኮትዲቯራዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ ተናገረ
"ይህ የሲኤስኬ ሞስኮ በዓል ነው። ከሃያ ዓመታት በኋላ አሁንም በጥሩ ሁኔታ እየተጫወቱ መሆናቸውን ማየት ትችላላችሁ። ለእነሱ ደስተኛ ነኝ፣ በጣም ጥሩ ነው። የዚህ አካል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ" ሲል የቀድሞ የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ተጫዋች ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ዛሬ ሲኤስኬ ሞስኮ የ2004/05 የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን ያነሳበት 20ኛ ዓመት በዓል ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X