ሞስኮ የአፍሪካ ታላላቅ የእግር ኳስ ተጫዋቾች በተገኙበት የሲኤስኬን 20ኛ የድል ዓመት በዓል አከበረች
18:38 18.05.2025 (የተሻሻለ: 19:14 18.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ የአፍሪካ ታላላቅ የእግር ኳስ ተጫዋቾች በተገኙበት የሲኤስኬን 20ኛ የድል ዓመት በዓል አከበረች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሞስኮ የአፍሪካ ታላላቅ የእግር ኳስ ተጫዋቾች በተገኙበት የሲኤስኬን 20ኛ የድል ዓመት በዓል አከበረች
የሩሲያዋ ዋና ከተማ ሲኤስኬ ሞስኮ በ2004/05 የዩሮፓ ሊግ ዋንጫ ያነሳበትን ታሪካዊ ድል 20ኛ ዓመት ለማክበር በታላቅ የእግር ኳስ ጨዋታ ደምቃለች።
ኮከቦች በተሰበሰቡበት የሲኤስኬ ባለታሪክ ተጫዋቾች በአውሮፓ እግር ኳስ ዝናኛ የሆኑ ተጫዋቾች ያካተተውን ቡድን ይገጥማሉ።
የኮትዲቯሩ ታላቅ ተጫዋች ዲዲዬ ድሮግባ እና የካሜሩኑ ጄረሚ ንጂታፕ ተጠቃሽ ናቸው።
የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢዎች ጨዋታውን ለመዘገብ ተገኝተዋል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ