ሩዋንዳ ከዘር ጥፋት የተረፉ የመጀመሪያዎቹን ስደተኞች ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መለሰች

ሰብስክራይብ

ሩዋንዳ ከዘር ጥፋት የተረፉ የመጀመሪያዎቹን ስደተኞች ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መለሰች

በድምሩ 360 ስደተኞች ከኮንጎ ሰሜን ኪቩ ግዛት ጋር በምትዋሰነው ሩባቩ ወረዳ በኩል በሰላም ወደ ሩዋንዳ ተመልሰዋል።

የሩዋንዳ የአደጋ አመራር ሚኒስቴር "ወደ ብሔራዊ የልማት ፕሮግራሞች ከመዋሃዳቸው በፊት ድጋፍ ያገኛሉ" ብሏል።

ስደተኞቹ ከ1994ቱ የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ጋር ግንኙነት ባለው የሩዋንዳ ነፃ አውጪ ዲሞክራሲያዊ ኃይል አማፂ ቡድን ለዓመታት ተይዘው የነበሩ ከ2 ሺህ 500 በላይ ሩዋንዳውያንን ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት አካል ናቸው።

የሩባቩ ከንቲባ ፕሮስፐር ሙሊንዳ "ዜጎቻችንን በሰላም በመቀበላችን ደስተኞች ነን። ለሀገሪቱ እድገት ወሳኝ የልማት ኃይል ናቸው" ማለታቸውን ጠቅሶ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩዋንዳ ከዘር ጥፋት የተረፉ የመጀመሪያዎቹን ስደተኞች ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መለሰች - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0