የቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊከፍት ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊከፍት ነው
የቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊከፍት ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.05.2025
ሰብስክራይብ

የቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊከፍት ነው

መገጣጠሚያውን ዱከም በሚገኘው ምስራቃዊ ኢንዱስትሪያል ዞን በቀጣይ ዓመት ለመክፈት ታቅዷል።

በፋብሪካው የሚመረቱ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለሀገር ውስጥ ገበያ ይቀርባሉ መባሉን ሚዲያ ዘግቧል።

በሌላ በኩል ኩባንያው ከጉዋንዡ አውቶሞቲቭ ኮርፖሬሽን ጋር በደረሰው ስምምነት መሠረት አዲስ የኤሌክትሪክ መኪና ብራንድ ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋውቋል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0