የጋናው መሪ የአክራን መጨናነቅ በዘላቂነት ለመቀነስ አዲስ ከተማ ለመገንባት እቅድ አወጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጋናው መሪ የአክራን መጨናነቅ በዘላቂነት ለመቀነስ አዲስ ከተማ ለመገንባት እቅድ አወጡ
የጋናው መሪ የአክራን መጨናነቅ በዘላቂነት ለመቀነስ አዲስ ከተማ ለመገንባት እቅድ አወጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.05.2025
ሰብስክራይብ

የጋናው መሪ የአክራን መጨናነቅ በዘላቂነት ለመቀነስ አዲስ ከተማ ለመገንባት እቅድ አወጡ

በአክራ ሜዳዎች ላይ ለመሥራት የታቀደው ከተማ ቮልታ ወንዝ ድረስ የሚዘልቅ ሲሆን የምስራቅ እና ቮልታ ክልሎችንም ያጠቃልላል።

ዕቅዱ የሚከተሉትን ያካትታል

🟠 የመንግሥት ህንጻዎችን እና ጽ/ቤቶችን ማዛወር፣

🟠 ወደ አክራ የሚወስዱ አውራ ጎዳናዎችን እና የባቡር ሀዲዶችን መገንባት።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0