በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ አውሮፕላን ማረፊያ የማስታወቂያ ሰሌዳ በተጓዞኞች ላይ ወድቆ አንድ ሰው ሞተ

© telegram sputnik_ethiopiaበግብጽ ሻርም ኤል ሼክ አውሮፕላን ማረፊያ የማስታወቂያ ሰሌዳ በተጓዞኞች ላይ ወድቆ አንድ ሰው ሞተ
በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ አውሮፕላን ማረፊያ የማስታወቂያ ሰሌዳ በተጓዞኞች ላይ ወድቆ አንድ ሰው ሞተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.05.2025
ሰብስክራይብ

በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ አውሮፕላን ማረፊያ የማስታወቂያ ሰሌዳ በተጓዞኞች ላይ ወድቆ አንድ ሰው ሞተ

የካዛክስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካይ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የሞተው የካዛክስታን ዜጋ ሲሆን ሁለት ካዛክስታናዊ ሴቶች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

የግብጽ የሲቪል አቪዬሽን ሚኒስትር ሁኔታውን እየተከታተሉ እንደሆነና ወዲያውኑ ወደ ስፍራው ኮሚሽን መላካቸውን አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0